የምንሞትለት እንጂ የምንገድልለት አምላክም ሆነ ሀይማኖት የለንም!
View On WordPress
we're not kids anymore.
No title available

Product Placement
art blog(derogatory)
No title available
PUT YOUR BEARD IN MY MOUTH
"I'm Dorothy Gale from Kansas"

Kaledo Art

❣ Chile in a Photography ❣
will byers stan first human second

blake kathryn

Kiana Khansmith
taylor price
No title available
Misplaced Lens Cap
noise dept.
trying on a metaphor

Love Begins
Sweet Seals For You, Always
styofa doing anything

seen from United States
seen from Japan
seen from Brazil
seen from United States

seen from United States
seen from United States

seen from Germany

seen from Indonesia

seen from Canada

seen from Malaysia
seen from South Africa

seen from Canada
seen from Japan
seen from Hong Kong SAR China

seen from Malaysia
seen from Canada

seen from Türkiye

seen from Germany
seen from Netherlands

seen from Poland
@heroaw
የምንሞትለት እንጂ የምንገድልለት አምላክም ሆነ ሀይማኖት የለንም!
View On WordPress
ከእርሱ ጋር አስነሣን !
ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፣6 7ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ስለእኛ ነው። ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው እኛ በሃጢያታችን ምክኒያት ቅዱስ ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር ለዘላላም እንዳንለያይ ነው።ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15፣21 22ክርስቶስ ኢየሱስ የሞተው እኛ በሃጢያታችን መሞት የነበረበንን ሞት ነው። ክርስቶስ የሞተው በእኛ ምትክ ነው። ክርስቶስ የሞተው ለእኛ ነው።በመጀመሪያ ሰው የተፈጠረው ከእግዚአብሔር ጋር…
View On WordPress
የኢየሱስ መወለድ የትንቢቱ መፈፀም ነበር
የኢየሱስ መወለድ የትንቢቱ መፈፀም ነበር ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች። ትንቢተ ኢሳይያስ 7፡14 በመጽሃፍ ቅዱስ ነቢዩ ኢሳያስ ስለ ኢየሱስ መወለድ ትንቢትን የተናገረው ኢየሱስ ከመወለዱ ከ700 አመት በፊት ነበር። ትንቢቱም ድንግል እንደምትጸንስ ወንድ ልጅም እንደምትወልድ ተናግሮ ነበር። የሚወለደው ልጅ ስም አማኤል እንደሚባል በትንቢቱ ተነግሮ ነበር። አማኑኤል የሚለው ስም ትርጉም እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ማለት ነው። ትንቢቱ በኢየሱስ ከድንግል ማርያም መወለድ ተፈጸመ። በነቢይ ከጌታ ዘንድ፦ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም…
View On WordPress
የብልጽግና ወንጌል ምሥጢር ሲገለጥ
በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ወደ ሮሜ ሰዎች 1፡16ወንጌል በሃጢያታቸው ምክኒያት ለዘላለም ከእግዚአብሔር የተለያዩትን የሰው ልጆች ከእግዚአብሔር ጋር ለዘላለም እንዲኖሩ የሚያስችል ታላቅ የምስራች ነው።አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል። 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:10-11ወንጌል ጠላቶች የነበሩትን የሰው ልጆች በማስታረቅ የእግዚአብሔር ወንድና ሴት ልጆች አድርጎ መቀበል…
View On WordPress
Name it claim it Take it!
View On WordPress
ጸሎት እንዲመለስ የሚያደርገው
View On WordPress
የኢየሱስ መወለድ የትንቢቱ መፈፀም ነበር
View On WordPress
Dhalachuun Yesus Raawwii Raajichaa Ture
View On WordPress
ተግባራዊ አንድነት አቢይ ዋቁማ ዲንሳ Practical Unity by Abiy Wakuma Dinsa
View On WordPress
የክህነት ህይወት አቢይ ዋቁማ ዲንሳ The Life of Priesthood Abiy Wakuma Dinsa
View On WordPress
ያላችሁም ይብቃችሁ!
አካሄዳችሁ ገንዘብን ያለ መውደድ ይሁን፥ ያላችሁም ይብቃችሁ፤ እርሱ ራሱ። አልለቅህም ከቶም አልተውህምብሎአልና፤ ወደ ዕብራውያን 13:5 ሰዎች ጥፋት የሚያጠፉት አሁን ጥፋት ላጥፋ ብለው አቅደው አይደለም። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ጥፋትየሚያጠፉት በሀሳባቸው ተታለው ነው። ሰዎች ሁሌ የተሻለ የበለጠ ነገር ይፈልጋሉ። ደግሞም ብዙ ጊዜ የሌላቸው ነገር ሁሉ የተሻለ የበለጠ ነገርይመስላቸዋል። ታዲያ ሰዎች በተለይ የተሻለ ደስታን ፈልገው የተሳሳተ እርምጃ በመውሰዳቸው ምክንያት የማይወጡበት ሱስውስጥ ይገባሉ። ያለኝ ደስታ አይበቃኝም ብለው በትእቢት በማሰብ ደስታን በተሳሳተ ቦታ ሲፈልጉት የማይወጡትእስራት ውስጥ ወድቀው ራሳቸውን …
View On WordPress
Because the Whole Earth is Mine (Exodus 19:3-6)
የአሜሪካ የፕሬዝዳንታዊነት ምርጫ
View On WordPress
በቃልኪዳን መነጽር ህይወታችን ማየት አቢይ ዋቁማ ዲንሳ Abiy Wakuma Dinsa ሬማ እምነት አገልግሎት በርሚንግሃም ቤተክርስትያን
View On WordPress
ሀሎዊን ክፍል 2
View On WordPress
ሀሎዊን
ሃሎዊን Halloween የሚባለው በአል በሞት ምስሎች ቤትን እና ፊትን በመለወጥበምእራቡ አለም የሚከበር የተለመደ በአል አለ። አንዳንዱ በአሉንከሙት መንፈስ ጋር ሲያያይዘው ፣ ሌላው ደግሞ የሰይጣን ልደት ነውበማለት እንዲሁ ሌላው ደግሞ አስፈሪ ፊልምን ለገድል እንደሚወድሁሉ በአሉን የሚያከብር አለ። ለየት እንዳለ መዝናኛ ከሚያየውመካከል እንደ ሰይጣን ተፀይፎ የሚሸሸውም አይታጣም። በበአሉላይ ጥርት ያለ አቋም ባይኖርም ሰዎች እንደ በአልም ይሁን እንደእምነት በተለያየ ደረጃ ያከብሩታል። በውጭ አገር በተለይ በአሜሪካእና በአውሮፓ ለሚኖሩ አበሾች የሃሎዊን ጥያቄ ቀላል ያልሆነ ጥያቄነው። በተለይ እንደባህል በሚታይበት አገራት የ…
View On WordPress
ስምህ በሕይወት መጽሐፍ ተጽፎ ይገኛል?
በሕይወትም መጽሐፍ ተጽፎ ያልተገኘው ማንኛውም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣለ። የዮሐንስ ራእይ20:15
View On WordPress