Let's make this Viral in DMV Area!!! በMontgomery County ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሙሉ። የኛው ልጅ የሆነው ዲያቆን ዮሴፍ ዘሪሁን ሀይለስላሴ በcounty ትምህርት ቤቶች እየተካሄደ ባለው school Board መቀመጫ የማግኘት ምርጫ finalist ሆኖዋል። እንዲያሸንፍና ወንበሩን እንዲይዝ የሁላችንንም እርዳታ ይጠይቃል።ስለዚህ የሚከተለውን በማድረግ ምርጫውት እንዲያሸንፍ ማድረግ እንችላለን። ፩፤ በካውንቲው የሚማሩ ከmiddle school ጀምሮ ያሉ ልጆቻችሁን፣የዘመድና የጓደኛ ልጆቻችሁን እንዲመርጡን መንገርና መገፋፋት። ፪፤እንደየ ሀይማኖታችሁ ለእምነት መሪዎቻችሁ በመንገር መድረክ ላይ እንዲነገር ማድረግ(ህጉ የሚከለክል አይመስለኝ እንደ announcement አይነት ከሆነ።) ፫፤በየማህበራዊ ድህረ ገፃቻችሁ የሚከተለውን ሊንክ በመልቀቅ more በካውንቲው ያሉ ሐበሾች እንዲያዩት ማድረግ ወዘተ.. ከታላቅ አክብሮት ጋ https://www.mymcmedia.org/mcps-names-finalists-for-student-member-of-the-board-of-education/?fbclid=IwAR1ZGRfFRWfUyqAAtlLEVofk6bvzqaqkmpzy2mazODK9tidSN70XtO00X4c #montgomerycounty #dmvhabesha💚💛❤️ #dmvethiopians #mchabesha #voteforyoseph https://www.instagram.com/p/CpVCYgJOILj/?igshid=NGJjMDIxMWI=












