ይህ ታሪካዊ እለት ነው ... አባይ ያለውን ተፈጥሯዊ እምቅ ኃይል ለሀገሩ ማበርከት ጀመረ። ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ አለሽ። 🟢🟡🔴 ጠላቶችሽን አንገት የሚያስደፋ ታላቅ እርምጃ! #እግዚአብሔርይመስገን የኢንጂነር ስመኘው ነፍስ ሐሴት ታደርጋለች። #EthiopiaShallPrevail #GERD #NileRiver #BlueNileRiver (at Ethiopia) https://www.instagram.com/p/CaODcwas9mJ/?utm_medium=tumblr









