እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ይህንን ጋብቻ በበረከት ትሙላው። የተክሊል ጋብቻ ሥርዓት በደብረኃይል ቅዱስ ገብርኤል የኢ.ኦ.ተ. ቤተክርስቲያን ካቴድራል እሁድ፣ ሐምሌ፣ ፲፰ ፪ሺ፲፫ Sunday, July 25, 2021 2601 Evarts St NE , Washington DC 20018 Copyrighted photo www.KidusStudio.com @kidusstudio by @LijMesfin #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር ሙሽሪት እና ሙሽራው እንኳን ለዚች የተቀደሰች ቀን በስላም አደረሳችሁ። የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። Wedding according to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church... at #DebreHail #KidusGebriel #EthiopianOrthodoxTewahedoChurch Washington DC USA 🇺🇸 #LiveOrthodoxy #Wedding 👰 💒 🎩 #theOrthodoxWay #BlessedLife #OrthodoxChurch (at Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Debre Hail Kedus Gabriel Cathedral in DC) https://www.instagram.com/p/CR27qyBosKN/?utm_medium=tumblr









