(ከ10 ሰው በላይ አትሰብሰቡ እንጂ ፀሎት አታድርጉ አልተባለምና...) ✝️✝️✝️ ፀሎትና ምህላ እናድርግ✝️✝️✝️ ይኸው በፎቶ እንደምታዪት በቲቢሊሲ ከተማ ጂዮርጂያ አገር የካቶሊክ ቄሶች ፀበል በመርጨት በመስቀል እና ምስለ አድኅኖ ጭምር ከተማዋን እየባረኩ ነው:: እዚህ ምኒያፖሊስ የሚገኙት ካህናት ይህንን ማድረግ ባይችሉ በየአብያተክርስቲያናት በመገኘት Facebook livestream በማድረግ የጠዋትና የምሽት ፀሎት በማድረግ ምእመናን እቤታቸው ሆነው በፀሎት እንዲተጉ ቢያነቃቁ ጥሩ ነው በማለት ሃሳቤን እሰጣለሁ:: እርግጠኛ ነኝ በየአጥቢያ ቤተክርስቲያኑ በቴክኖሎጂው የሚተባበር አይጠፋም:: #ፀሎት (The government declared no gathering of more than 10 individuals in one place ...otherwise didn’t discourage prayers ) As you can see in the pictures, Tbilisi city (In the country of Georgia) Catholic priests are blessing the city using the Cross, Holy water and icons of Blessed Virgin Mary ... In the meantime, here in Minnesota despite the fact there are 6 Ethiopian Orthodox Tewahedo churches I don’t see any of such prayer activities to encourage Christians through Facebook live streaming of prayers ... if not now, when ?! #StoriesOfCorona #OrthodoxChristiansOfTbeWorld #OrthodoxChristians #LiveOrthodoxy (at Tbilisi, Georgia) https://www.instagram.com/p/B95ESqMH8__/?igshid=1evvvb12lx4g4










