ይበቃል ማለት ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ዝምታችንን መስበርና ለቤተክርስቲያናችን መቆም ይኖርብናል። የነፍስና የስጋችን ሐኪም ቤት ለሆነችውና፥የሀገር አለኝታ ለሆነችው ቤተክርስቲያናችን ዘብ መቆሚያው አሁን ነው። #ethiopianchristians #eotc #yotc #orthodoxchristmas #orthodoxchurch #orientalorthodoxchurch #churchburning #churchfathers #uoty #ethiopianorthodoxtewahedochurch #mahiberkidusan #muslimextremist #ethiopiannews (at Kentlands, Gaithersburg, Maryland) https://www.instagram.com/p/B8HhQR0Adrn/?igshid=1reuruf90iang













