ጳጉሜ 6 የዓመታት መሸጋገሪያ ጨለማው የክረምት ወቅት ወደ ማብቂያው የምናልፍባት እንደሆነች ሁሉ ከአጉል ልምዳችንንና አስተሳሰባችን ወጥተን ለነገ ሰው መሆን መነሻችን፣ የተጫነብንን የተሸከምነውን ቀንበር ለፈጣሪ በማስተጋባት ከጭንቀታችን የምንገላገልበት በመሆኑ በጠላት ወረራ ጊዜም ይሁን በጨካኞቹ መሪዎቿ በደል ለመገላገል ከፈጣሪ መፍትሄ ለመጠየቅ ጳጉሜ የቁርጥ ቀን ናት ። #ጳጉሜ #ጳጉሜ6 #OnceEvery4Years #13MonthsOfSunshine #ኢትዮጵያ_በክብር_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ https://www.instagram.com/p/B2Rjy9hnERN/?igshid=139o76zp6l3c5














