All Ethiopian Old Musics Collection non stop sibsib Longest video ever

seen from United States
seen from United States
seen from United States

seen from United States
seen from India

seen from Malaysia
seen from Türkiye

seen from United States
seen from United States
seen from Türkiye
seen from Türkiye
seen from China

seen from Malaysia
seen from Türkiye
seen from United States
seen from Ukraine
seen from Algeria
seen from United States
seen from United States
seen from France
All Ethiopian Old Musics Collection non stop sibsib Longest video ever
‹‹ወገኔ!›› ብርሀኑ ተዘራ እና ጃኪ ጎሲ
‹‹የልቡን መናገር መኖር ሲያቅተው ያኔ ነው በሀገሩ የተሰደደው››
ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ
አንድነት ይበጀናል ዛሬ መቼም አይሻርም ኢትዮጵያዊነቱ መኖር ግን አይሻም ያለ ነፃነቱ እኮ ማነው ሰጪ ማነውስ ከልካይ ሰው እንዳሻው ቢናሮ በሀገሩ ላይ
ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ አንድነት ይበጀናል ዛሬ አይደለም አየሩ አይደለም ተራራው ሲርብ የሚያበላው ሀገር ማለት ሰው ነው ለሆዱ ያደረ ወዳጁን የረሳ ነፃነት ምኑ ነው ቢነገር ቢወሳ
ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ አንድነት ይበጀናል ዛሬ አረ…… በለው አረበለው………አረበለው ምረቱን አውርደው ጌታ አንድ በለን ዘንድሮም ተቃጠልን ያምናው ሳያንሰን አረ በለው አረ በለው በለው በለው
አረ…… በለው አረበለው………አረበለው አገሩን አይለቅም መቼም ካልከፋው የራሱ ካልደላው የሰው የራስ ነው አረበለው ..........ብለው…..ብለው .....በለው..በለው ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ አንድነት ይበጀናል ዛሬ አገሩን አይለቅም መቼም ካልከፋው የራሱ ካልደላው የሰው የራስ ነው የልቡን መናገር መኖር ሲያቅተው ያኔ ነው በሀገሩ የተሰደደው ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ አንድነት ይበጀናል ዛሬ ባባቴ አማራ በናቴ ኦሮሞ ወንድሜም ከትግሬ እህቴም ከደቡብ ጋምቤላ ተወልዳ ካፋር ከጉራጌ ድሬ ተከልሼ ከየትኛው ልሁን ስንቱን ዘር ወርሼ አውጥቼ አውርጄ በድፍን ጨረቃ ኢትዮጵያዊነቴን መርጫለሁ በቃ! አውጥቼ አውርጄ በድፍን ጨረቃ ኢትዮጵያዊነቴን መርጫለሁ በቃ! ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ አንድነት ይበጀናል ዛሬ አረ…… በለው አረበለው………አረበለው ምረቱን አውርደው ጌታ አንድ በለን ዘንድሮም ተቃጠልን ያምናው ሳያንሰን አረ…… በለው አረበለውውው………አረበለው አረበለው አረበለውው አረ በለው ወገኔ በልስማኝ ሀገሬ አንድነት ይበጀናል ዛሬ
There is not enough Ethiopian music (Zefen) compilation on this site.
Ethiopia - [Funny] Japanese Man Speaks Amharic and Dances Eskista
I applauded. He is so adorable. You have to see this!
Zeritu Kebede - Indaygelegn
Aster Aweke - Etitite